Enjoy Eating

Pull up a chair to our biggest and best collection of food recipes. Mouth-Watering dishes, casseroles, pot pies, cakes, smoothies and cookies, it doesn't get better than this.

Breakfast & Brunch

No morning is complete without a good meal, and we have all the wake up-worthy breakfast recipes to start your day off right.

Quick & Easy Recipes

Looking for quick and easy recipes for pasta and shrimp, 15-minute dinners, simple casseroles, or our best-rated recipes? You'll find them all here.

Copycat Recipes

Looking for a recipe from your favorite restaurant? We've got tons of copycat recipes for almost everything from local dishes to international recipes.

አዲስ ቅምሻ

አዲስ ቅምሻ አዳዲስና በቀላሉ ሊገኙ የሚችሉ ግብአቶችን በመጠቀም የተሰሩ ምርጥ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎች መድረሻዎ ነው። ከፈጣን የዕለት ተዕለት ምግቦች አንስቶ እስከ ልዩ ምግቦች ድረስ በልበ ሙሉነት እንዲያበስሉ፣ የምግብ አሰራር ችሎታዎትን እንዲያሳድጉ እና በኩሽና ውስጥ ጣፋጭ ጊዜዎችን እንዲፈጥሩ እናግዝዎታለን - በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ።

ስፔሻል ሪሲፒዎች

የኛ ሪሲፒዎች

አቮካዶ ሳላድ

2 ተልጦ የተከተፈ አቮካዶ፣ 1 ራስ የተከተፈ ሽንኩርት፣ 1 የተከተፈ አረንጓዴ የፈረንጅ ቃሪያ፣ 1 የተከተፈ ኪያር፣ 1 ቲማቲም የተከተፈ፣ ¼ ስኒ በደቃቁ የተተፈ የድንብላል ቅጠል፣ ግማሽ የሎሚ ጭማቂ እና ጨው።

በዝርዝር ይመልከቱ

ስኳር ድንች-ሙዝ ጁስ

1 ትልቅ ስኳር ድንች፣ 1 ሙዝ፣ 2 ኩባያ የአኩሪ አተር ወተት እና ¼ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ።

በዝርዝር ይመልከቱ

ምርጥ የስፔን ሩዝ

2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት፣ 2 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ሽንኩርት፣ 1 ½ ኩባያ ያልበሰለ ነጭ ሩዝ፣ 2 ኩባያ የዶሮ መረቅ እና 1 ኩባያ ፒካንት መረቅ።

በዝርዝር ይመልከቱ

የእርጎ ፓንኬክ

168 ግራም እርጎ፣ 1 እንቁላል፣ ግማሽ ስኒ የፍርኖ ዱቄት እና 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ።

በዝርዝር ይመልከቱ

ግሪል ቺዝ ሳንድዊች

4 የዳቦ ስላይስ፣ 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ፣ ለስላሳ፣ ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ትኩስ parsley እና 2 ቁርጥራጭ የቼዳር ቺዝ።

በዝርዝር ይመልከቱ

ፈጣን እና ቀላል የዶሮ ስፓጌቲ

1 ጥቅል ፓስታ ፣ 2 ኩባያ የተከተፈ የበሰለ የዶሮ ስጋ ፣ የዶሮ ሾርባ መረቅ፣ የተከተፈ ቲማቲም ከአረንጓዴ ቺሊ በርበሬ ጋር ፣ ቺዝ ፣ የተከተፈ እንጉዳይ ፣ ጨው እና በርበሬ።

በዝርዝር ይመልከቱ

Fluffy ፍሬንች ቶስት

¼ ኩባያ የፍርኖ ዱቄት፣ 1 ኩባያ ወተት፣ 3 እንቁላል፣ 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ስኳር፣ 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ፣ ½ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ እና በስሱ የተሸነሸን ዳቦ።

በዝርዝር ይመልከቱ

የእርጎና የማር ጣፋጭ ፍራፍሬ ድብልቅ

2 ስኒ የተከተፈ ትኩስ ፍራፍሬ (ፒር፣ ፖም፣ ሙዝ፣ እንጆሪ፣ ወይን፣ ወዘተ)፣ 2/4 ኩባያ መንደሪን ብርቱካን፣ ቫኒላ ወይም የሎሚ እርጎ፣ 1 የሾርባ ማንኪያ ማር፣ 1/2 የሻይ ማንኪያ የተከተፈ ብርቱካናማ ዚስት እና 1/4 የሻይ ማንኪያ የአልመንድ።

በዝርዝር ይመልከቱ

የቲማቲምና አቮካዶ ሳንድዊች

½ አቮካዶ - የተላጠ፣ የተከተፈ እና የተፈጨ፣ 1 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት ጨው፣ 1 ቁራጭ የተሸነሸነ ዳቦ፣ 3 ቁርጥራጭ ቲማቲም እና የተፈጨ ጥቁር በርበሬ ለጣእም።

በዝርዝር ይመልከቱ

የተልባና እንጆሪ ጁስ

1 ስኒ የአኩሪ አተር ወተት፣ 1 ኩባያ የቀዘቀዘ እንጆሪ፣ ½ የቀዘቀዘ ሙዝ እና 2 የሾርባ ማንኪያ የተልባ እህል።

በዝርዝር ይመልከቱ

አቮካዶ ቶስት

2 በስሱ የተሸነሸነ ዳቦ (የተጠበሰ)፣ ½ አቮካዶ፣ 1 ጠብታ የወይራ ዘይት ፣ 1 መጭመቂያ የሎሚ ጭማቂ (ለመቅመስ)፣ 1 ቁንጥጫ ቀይ ቺሊ ፍሌክስ እና ጨው።

በዝርዝር ይመልከቱ

ትኩስ የቲማቲም ሾርባ

2 ትልቅ የተከተፈ ቲማቲም፣ ፣ ½ ኩባያ የተከተፈ ሽንኩርት፣ ½ የሻይ ማንኪያ ነጭ ስኳር፣ ጨው እና የተፈጨ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት እና 2 ኩባያ ወተት።

በዝርዝር ይመልከቱ

ምስክርነት

ቪዲዮ

Our Video

Avocado Salad in 5 minutes

You’ll Never Make It Another Way Again

View Full Recipe

Chickpea Soup

Eat this chickpea soup every day and lose 25 kilos of belly fat in a month!

View Full Recipe

Crispy Chicken Quesadilla

Chicken Wrap Chicken Snack

View Full Recipe

Mix Tuna and Eggs

You’ll Never Make It Another Way Again

View Full Recipe

Chicken Wrap

Quick And Easy Recipe By Recipes of the World

Read More